ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4 : 6
Be careful for nothing; but in every thing by prayer and supplication with thanksgiving let your requests be made known unto God. Philippians 4 : 6
የፀሎት ጥያቄ (prayer request)
የፀሎት ጥያቄዎን ይላኩልን (Send us your prayer request)
