🔊 ሬማ ዴይሊ/ሬማ በየእለቱ ዕለታዊ የእግዚአብሔር እንጀራ ቀን 2/1/2014 እለተ ዕሁድ የፀና ግምብ ውስጥ የገባ ሰው ዋስትና የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል። መጽሐፈ ምሳሌ 18 : 10 ✦ጥንታዊያን ማህሰበረሰቦች ሐገራቸውን ከወራሪ ሃይል ለመጠበቅ እና ሐገራቸውን ለማስከበር መላ ከተማውን በአራቱም የከተማ ማዕዘናት ከትላላቅ ድንጋይ በተሰራ ቅጥር ይከልሉ ነበር። ምክንያቱም…
🌻 🌻 ለ 2014 አ/ም የሚደረግ መንፈሳዊ ዝግጅት
🌻 🌻 ለ 2014 አ/ም የሚደረግ መንፈሳዊ ዝግጅት ለአዲሱ አመት 🌻 በአዲስ መንፈስና ስነልቦና መዘጋጀት ስለ አዲሱ አመት ቁጭ ብዬ ሳስብ እራሴን የመከርኩትን 50 አይነት ምክር ለጠቢባን ባካፍል ብዬ አሰብሁ። በአዲሱ አመት:- 1ኛ ከእግዚአብሔር ጋር ባለህ መንፈሳዊ ህይወት ልዩ ትኩረት ስጥ፣ 2ኛ የህይወት ጥራት ላይ ትኩረት አድርግ፣ 3ኛ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ላለው ነገር ዋጋ ስጥ፣…
🕕 ጊዜን የሚበሉ ተምችና ኩብኩባዎች
🕕 ጊዜን የሚበሉ ተምችና ኩብኩባዎች (PROTECT YOUR TIME FROM CATERPILLER AND PALMERWORM) ጊዜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ጊዜ የምህረትና የቸርነቱ ውጤት ነው። ጊዜን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው።ጊዜ አጠቃቀምን ማወቅ ግን የሰው ልጅ ኃላፊነት ነው። እንደ አዲስኪዳን ማህበረሰብና በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ እንደ ዳነ ሰው ለጊዜ ያለን ግምትና ቦታ ከፍ ሊል ይገባል ብዬ አምናለሁ። #ጊዜ የምንቀልድበት መቀለጃ አይደለም።ጊዜ የምናቃጥለው…
የግል የክርስትና ህይወትና የአገልግሎት መመዘኛ ጥያቄዎች(❔) ========= ክፍል፩(1)===============
የግል የክርስትና ህይወትና የአገልግሎት መመዘኛ ጥያቄዎች(❔) ========= ክፍል፩(1)=============== በነቢይ መሳይ አለማየሁ ” በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን? ”2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13 : 5 ነጥብ አሰጣጥ💢 1,እጅግ በጣም 3,በጥቂቱ 2,በጣም 4, በጭራሽ 1)በአጥቢያ ቤተክርስትያኔ ጠንካራ መሰጠትና ህብረት አለኝ፡፡ 1,2,3,4, ____? 2)ለሃጢአት ፈተና…
የግል የክርስትና ህይወትና የአገልግሎት መመዘኛ ጥያቄዎች(❔) ========= ክፍል፩(1)===============
የግል የክርስትና ህይወትና የአገልግሎት መመዘኛ ጥያቄዎች(❔) ========= ክፍል፩(1)=============== በነቢይ መሳይ አለማየሁ ” በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን? ”2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13 : 5 ነጥብ አሰጣጥ💢 1,እጅግ በጣም 3,በጥቂቱ 2,በጣም 4, በጭራሽ 1)በአጥቢያ ቤተክርስትያኔ ጠንካራ መሰጠትና ህብረት አለኝ፡፡ 1,2,3,4, ____? 2)ለሃጢአት ፈተና…
✨የአለም መንፈስ THE SPIRIT OF THE WORLD
✨የአለም መንፈስ THE SPIRIT OF THE WORLD #ያንብቡት!! #ነፃ አውጪ ትንቢታዊ ትምህርት #በመናፍስት ላይ የበላይነት የአማኞች ስልጣን ነው። ●መጽሐፍቅዱሳችን በአጠቃላይ ስለ ሁለት የመንፈስ አይነት ያስተምረናል። የመጀመሪያው የእግዚአብሔር መንፈስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአለም መንፈስ ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ ሰዎችን በፅድቅና በቅድስና ይኖሩ ዘንድ በጎ ተፅዕኖ የሚያሳድር ቅዱስ መንፈስ ነው። እንደሚታወቀው መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድር የወረደው አለማዊያንን በመውቀስ…
የተሳካለት ሰው መሆን ትፈልጋለህ? 🔐
የተሳካለት ሰው መሆን ትፈልጋለህ? 🔐🔑🏃🔐🔑🏃🏃 ስኬት የዕድል ጨዋታ ሳይሆን የአስተ ሳሰብና የተግባር ውጤት ነው። ስኬት የማይፈልግ ሰው የለም። የሰው ልጆች ለስኬት ይሰራሉ፣ ይለፋሉ፣ይተጋሉ።ስኬት የሰው ልጆች ማዕከላዊ የህይወት ክፍል ነው። ሰዎች ለስኬት የሚሰጡት የተለያየ አይነት ትርጓሜ እንዳለ እሙን ነው። ስኬት በተለያዩ አይነት የስራ ዘርፎች የተለያየ አይነት ትርጓሜ ይሰጠዋል። ለምሳሌ በሃይማኖት አስተምህሮና ምሁራን ፣በፖለቲከኞች፣በአክተሮች፣ በበጎ አድራጎት ባለሙያዎች፣በዶክተ…
ዮጋ በመፅሐፍ ቅዱስ ሲፈተሽ
ዮጋ ዮጋ የሚለዉ ቃል ሁለት ትርጉሞች አሉት #የመጀመሪያው ‘አንድ መሆንን’ (መጣጣምን፣ አንድነትንና መረጋጋት ን ያመለክታል)። #ሁለተኛው ‘ዮክ’ የሚለው ቃል የአንድ ሰው ከመለኮታዊ ኃይል (ከብርሃማን)ጋር አንድ መሆንን ያመለክታል። ⏩የዮጋ ዓላማ አንድ ሰው ከብርሃማን(ከሂንዱ እምነት አምላክ) ጋር ወይም ከላቀ ንቃተ ህሊና ጋር አንድ እንዲሆን ማድረግ ነው። THE ROAD BEYOND YOGA የሚለው መጽሐፍ” ንፁህ ዮጋ ዘመን የማይሽራቸውን እውነቶች…
ኢየሱስ ደሃ የሆነው እኛን ባለጠጋ ሊያደርገን ነው።
ኢየሱስ ደሃ የሆነው እኛን ባለጠጋ ሊያደርገን ነው። ”የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።” 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8 : 9 ኢየሱስ ስለ እኛ ሲል ያልሆነው ነገር የለም። ▶እኛን ለማፅደቅ ሲል ሃጢአት ሆነ። ▶ነፃ ሊያወጣን ሲል ተቀጣልን። ▶ሊያከብረን ተዋረደልን። ▶የዘላለም ህይወት ሊሰጠን ሞተልን…
ወንጌልና አነቃቂ ንግግሮች
ወንጌልና አነቃቂ ንግግሮች በነቢይ መሳይ የተዘጋጀ; እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 : 4-5 አነቃቂ ንግግር ማለት አንድን ሰው ወደተግባር የሚመራው መሪ ንግግር ማለት ነው። ሰው የሚሰማ ውና የሚከተለው የተለያየ አይነት አነቃቂ ንግግሮች አለ። የአገር መሪዎች፣ አርቲስቶች፣ታዋቂ ግለሰቦች፣…
”የመከባበር ባህል”’
”የመከባበር ባህል”’ መከባበር ማለት ለሌላው ሰው ያለን ልባዊ የሆነ መታዘዝ፣የፍቅር ፍርሃት፣ እና የምናሳየው ከፍ ያለ ዋጋ ነው። መከባበር የፍቅር ሌላኛው ገጽታው ነው። መ/ቅዱስ እናትና አባትን፣በእድሜ ታላላቆችን፣ባለስልጣናትን የእግዚአብሔር አገልጋዮችን (የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን) እንድናከብር እና እርስ በርስ እንድንከባበር ያስተምረናል። ⏩እርስበርስ መከባበር ⚫በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ሮሜ 12 : 10 @FullPentecostalChurch ⏩እናትና አባትን ማክበር ⚫መልካም…
(የይሁዳ መልእክት 1:14)
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :- Betesfa Tsegaye ጥያቄ ;- ” ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈ ርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀ ኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተ ኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚ ህ ደግሞ…
በተቀቡ ሰዎች መካከል ያለ መንፈሳዊ ጦርነት
በተቀቡ ሰዎች መካከል ያለ መንፈሳዊ ጦርነት🗡 በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ። 2ሳሙኤል3 : 1 @FullPentecostalChurch ከላይ እንዳነበብነው በሳኦል ቤት እና በዳዊት ቤት መካከል ለብዙ ዘመናት ጦርነት እንደነበር አንብበናል። ▶ሳኦልም ዳዊትም የሚያመሳስ ላቸው እና የሚለያያቸው ብዙ ነገሮች ነበራቸው ። 👉ሁለቱንም የሚያመሳስላቸው እውነታዎች እንይ…
(የይሁዳ መልእክት 1:14)
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :- Betesfa Tsegaye ጥያቄ ;- ” ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈ ርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀ ኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተ ኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚ ህ ደግሞ…
➲የአብሮ ሰራተኝነት ጥሪ :–
💒 ➲የአብሮ ሰራተኝነት ጥሪ :– ➲ዛሬውኑ የወንጌል ማህበርተኛ ይሁኑ። ➲ከፉል ፔንቴኮስታል ቤተክርስቲያን ጋር በተለያየ መንገድ አብራችሁን ጌታን ማገልገል ለምትፈልጉ በተለያ የ ሃገር ያላችሁ እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮችና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁሉ። ” እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁት ን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” ወደ ዕብራውያን 6 : 10 በተለያየ ሃገራት ሆናችሁ ከቤተክርስቲያናችን…
‘በፍቅር እንመላለስ”
‘በፍቅር እንመላለስ” በነቢይ መሳይ የቀረበ የዛሬው መልዕክት ” በፍቅር እንመላለስ”የሚል ነው።በፍቅር ያልሆነ የክርስትና ህይወት፣ አገልገሎት ፣ ተፅዕኖ አምጪነት፣ ተሰሚነት፣ ተአም ራት ሰሪነት፣ ታዋቂነትና በፍቅር ያልሆ ነ የትኛውም ነገር በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የለውም።መፅሐፍ ቅዱስ ሶስት አይነት ፍቅር እንዳለ ያስተምራል። 1,የአጋፔ ፍቅር(እግዚአብሔር ሰውን የወደደበት አይነት ፍቅር) 2,የኢሮስ ፍቅር(ወሲባዊ ፍቅር፣ በባልና ሚስት መካከል ያለ ፍቅር ነው። 3,የፊሊያ ፍቅር(የወዳጅነት…
ጌታ ኢየሱስ ሊቀካህናችን ነው።
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-Geni senpair ጥያቄ :- yegetachin ye iyesus kihinet zelalemawi endehon yitawekal enam lezi kihinetu sewawi maninetu beki nw biya amnalw enam endimele silgn mifeligw kesewawi maninetu betechemari amla kinetaw maninetu eredtotal yemil astesaseb ale enam yiha ngr lik endehonena endalhon gilts endihonilgn slemifelig nw መልስ:- ጌታ ኢየሱስ…
ሰንበት ምንድነው?
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-a User ጥያቄ;- Hi i wanna ask u s.thin sele senbete betaberaralign betly ke addis kedan ga yalwen tesesere mnden nw ? መልስ:- የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥…
ኦሪት ዘፍጥረት 1 : 6-7
የጥያቄና መልስ ፕርግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-Fasika ጥያቄ ;- እሽ my name is Fasika Mitiku ሌላ ጥያቄ ዘ ፍ.ጥ 1:6 እ/ርም በ በውሀዎች መካከል ጠረፍ ይሁን በውሀና ውሀ መካከልም ይከፈል አለ እ/ርም ጠፈርን አደረገ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውሀዎች ለየ እንዲሁም ሆነ እ/ርም ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው eshi prophet ene yalgebagn water…
እንደ ክርስቲያን ትክክለኛ መንገድ ላይ መሆን አለመሆንን ማወቅያ መንገድ
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-ፌቨን ጥያቄ :- So my question to agelgay mesay is”wt is ur measure to say ur on z right track in christianity to confidently say ur living z life God has called u to z fullest… and wt do u think is missing from z people who…
የኢየሱስ በመንፈስ መፀነስ
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ;-Jossy yosef ጥያቄ :-Ayasus ya dawita zara nw milawu qalu gan maram saton yosef nw ya dawit zara andet nw astii batasaradunyii መልስ:- ጌታ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ያለ ምድራዊ አባት በመንፈስቅዱስ ተፀንሶ ተወለደ።ይህ ማለት ያለ ወንድ/ያለ ዮሴፍ/ ከማርያም ተወለደ።ታድያ ኢየሱስ ከወንድ ሳይወለድ ለምን የዳዊት ልጅ ተባለ? የሚል…
እስራኤላውያን ለምን በግብፅ ባርያ ሆኑ?
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ ;-Mercy ጥያቄ;- Ande teyake nbregn…esraelaweyan be gebese bariya endihonu yetketut lmndnew? መልስ;- አብራምንም አለው። ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ፤ ባሪያዎች አድርገ ውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸ ዋል።ደግሞም በባርነት በሚገዙ አቸው ሕዝብ ላይ እኔ እፈርዳለሁ፤ ከዚያም በኋላ በብዙ ከብት ይወጣ ሉ። ዘፍጥረት 15 :13-…
ራዕይ 12:1-17
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Kalu ጥያቄ:- ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማርያም ናት?? መልስ:- ራዕይ 12:1-17 የዚህ ክፍል ትርጓሜ ምስጢራዊ ይዘት ያለው ነው። ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማነች የሚለውን ለመመለስ ከክፍሉ እነዚህን እውነታ ዎች እናስተውል:- ▶ይህች ሴት ወንድ ልጅ ፀንሳ የወለ ደች ነበረች ▶ይህ ወንድ ልጅ አህዛብን በብረት በትር የሚገዛ…
ራዕይ 12:1-17
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Kalu ጥያቄ:- ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማርያም ናት?? መልስ:- ራዕይ 12:1-17 የዚህ ክፍል ትርጓሜ ምስጢራዊ ይዘት ያለው ነው። ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማነች የሚለውን ለመመለስ ከክፍሉ እነዚህን እውነታ ዎች እናስተውል:- ▶ይህች ሴት ወንድ ልጅ ፀንሳ የወለ ደች ነበረች ▶ይህ ወንድ ልጅ አህዛብን በብረት በትር የሚገዛ…
የኢየሱስ ልጅነት
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ ;-Dinget hawaryat ጥያቄ :- 1ኛ selam lenante tiyake silalegn nw tiyakewum be jhon 5 yalew 38 amet jemiro shiba yehonew sewuye ketefewese behuala ayihudawiyan Eyesusin ligelut betibk endemifeligut yawukal wey? ለ38አመታት ታሞ የነበረውን ሰው ኢየሱስ ከፈወሰው በኋላ አይሁድ ኢየሱስን ሊገድሉት እንደሚፈልጉ ያውቅ ነበር ወይ? ለሚለው ጥያቄ…
1ኛ ጴጥሮስ 3፥19
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:- Yabtsega ጥያቄ:- “በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥19 👆ይሄ ቁጥር ምን ለመግለፅ ዓስቦ ነው? መልስ:- ይህ ክፍል እጅግ አጠያያቂና ብዙ አመለካከቶች ከሚያስነሱ የመ/ቅዱስ ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። ክፍሉን ለመረዳት በመጀመሪያ ነፍሳት ተብሎ በአማርኛ የተተረጎመ ው ቃል የግሪክ ትርጉም Pneuma -”መንፈሶች ”የሚል…
ጥምቀት በማን ስም ነው የሚደረገው?
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጥያቄ:–Nite belay መጠመቅ ያለብን በኢየሱስ ስም ነው ወይስ በአብ በወልድ፣በመንፈስ ቅዱስ ስም ነው። መልስ:- እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋች ሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራ ችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸ ው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።የማቴዎስ ወንጌል 28 : 19-20…
ለመንፈሳዊ ህይወት ዕድገት የሚሆን ምክር።
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-a User በክርስትናዬ የተሻለ ማደግ እፈልጋ ለሁ ግን አቅጣጫው ጠፍቶብኛል። እየወረድኩ ነው በየቀኑ…አገልግሎ ት ላስቀድም ወይስ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ መልስ:- በመጀመሪያ በክርስትና ህይወትህ የተሻለ ህይወት ለመኖር መፈለግህ የሚደነቅ ነው።ምክንያቱም የክርስት ና ህይወት እለት እለት የመለወጥ ህይወት ስለሆነ።መንፈሳዊ እድገት በመንፈሳዊ እዉቀት፣እይታ፣መረዳት ፣በክህሎት፣በባህሪይ ማደግ ነዉ፡፡ በመንፈሳዊ ህይወትህ ለማደግ በመንፈሳዊ…
ሰው መንፈስ ነው፣ነፍስ(ዕውቀት ፈቃድ ስሜት)አለው፣በስጋ ውስጥ ያድራል።
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-User ጥያቄ ፦ ቃልኛ መፅሔት ላይ በነገራችን ላይ ጠቃሚ ነገሮችን አግንቼበታለሁ። ወደ ጥያቄዬ ስመጣ ሐዋርያው ዘውዴ ሰው መንፈስ ነው። ብሎ ያስተምር እንደ ነበር ተነስቷል ይህ አስተምሮ አልገባኝም እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ዕውነቱን አስረዱኝ!!? መልስ:- ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው፣ በስጋ ውስጥ ያድራል። ለዚህ ግልፅ ማሳያው የሰው አፈጣጠር ነው።እግዚአብሔር አስቀድሞ…
ይቅር መባላችንን እንዴት እርግጠኛ መሆን እንችላለን ?
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ;- Lucy ጥያቄ :-Selam..ene tiyake new yalegn..behiwetachn wust atifeten nsiha sngeba ykir mebalachnn endet new mnawkew??? መልስ:– በመጀመሪያ ከሃጢአት ለመዳን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገሽ መቀበል የንሰሃ ብቸኛው መንገድ ነው።አንድ ክርስቲያን ሃጢያት ከሰራ በኋላ ንሰሃ ሲገባ በውስጡ ያለው መንፈስ ቅዱስና ቃሉ ይቅር እንደተባለ በልቡ ውስጥ ይመሰክራሉ።ይህ…
ሰው መንፈስ ነው፣ነፍስ(ዕውቀት ፈቃድ ስሜት)አለው፣በስጋ ውስጥ ያድራል።
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-User ጥያቄ ፦ ቃልኛ መፅሔት ላይ በነገራችን ላይ ጠቃሚ ነገሮችን አግንቼበታለሁ። ወደ ጥያቄዬ ስመጣ ሐዋርያው ዘውዴ ሰው መንፈስ ነው። ብሎ ያስተምር እንደ ነበር ተነስቷል ይህ አስተምሮ አልገባኝም እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ዕውነቱን አስረዱኝ!!? መልስ:- ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው፣ በስጋ ውስጥ ያድራል። ለዚህ ግልፅ ማሳያው የሰው አፈጣጠር ነው።እግዚአብሔር አስቀድሞ…
የኢየሱስ ዳግም ምፅዓት እና ምልክቶቹ
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Maro (Mercy) ጥያቄ ;- Yene tiyake kirstos Kememtatu beft besemaym bemdrm yalew be kirstos yitekelela weys alem tebetbta eyale new eyesus mimetaw መልስ:- አለም የምትጠቀለለው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት አንስቶ እስከሚመጣበት ድረስ ነው።አለም የመጠቅለል ስራ ወንጌልን ለአህዛብ በማብሰር ተጀምራል።የመጠቅለሉ ሂደት መጨረሻ ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ምፅአት የሚጠናቀቅ ይሆናል። አለምን…
ወደ ዕብራውያን 1 : 14
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-burak ጥያቄ ;- Selam 1 teyake algn ዕብ 1÷14 tergumu mn endehone betabrarulgn መልስ;- ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ወደ ዕብራውያን 1 : 14 #መላእክት የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚያገለግሉ መንፈሳዊያን ፍጡራን (beings) ናቸው።መላእክት ቅዱሳንን ለማገልገል በእግዚአብሔር የሚላኩ መሆናቸውን ከሚያስተምሩ የመ/ቅዱስ ክፍሎች…
የወታደርነት ሞያ በአዲስኪዳን
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Eyuel ጥያቄ ፦ በአዲስ ኪዳን የወታደርነት የስራ መስክ ይፈቀዳል? ነፍስ ማጥፋትም መጥፋትም አለበት… 2.ቃልኛ መፅሔት ላይ በነገራችን ላይ ጠቃሚ ነገሮችን አግንቼበታለሁ። ወደ ጥያቄዬ ስመጣ ሐዋርያው ዘውዴ ሰው መንፈስ ነው። ብሎ ያስተምር እንደ ነበር ተነስቷል ይህ አስተምሮ አልገባኝም እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ዕውነቱን አስረዱኝ!!? መልስ:- ክርስትያኖች በአዲስ ኪዳን የወታደርነት የስራ…
ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3
@ProphetMesay: የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-Abezu Fikadu ጥያቄ:- በ ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ላይ ያለው ትንቢት ለማን ነው የተተነበየው? አንዳንድ ቦታዎች ላይ ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ ነው የሚሉ አሉ ይህን ብታብራሩልኝ። መልስ:- ዕንባቆም እግዚአብሔር ከቴማን ይመጣል ብሎ ሲል እየተናገረ ያለው እግዚአብሔር ከምስራቅ እንደሚገለጥ እና በህዝቡ ላይ እንደ ሚያበራ ብርሃን ሆኖ እንደሚያበራ ያሳያል።ቴማን…
አማላጃችን ማነው?
💐የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-Everlasting Love ጥያቄ :- ሰላም የጌታ ልጆች ✝, ዛሬ በዉስጤ ሲመላለስ የቆየ ጥያቄ ይዤላቹ መጥቻለሁ። ማለት በሮሜ 8÷34 ከሚለው ተነስተን 1, የሰማዕታት:የቅዱሳን እና የመላእክት አማላጅነት ለምን አስፈለገ??? ይህንን ሀዋርያት/ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምረዋል??? እና መቼ ተጀመረ???✅ ማለቴ ይህንን ጥያቄ የጠየኩበት ምክንያት ኦርቶዶክስ ጓደኞቼን ነፆ ለማውጣት ነው።✅ከቻላችሁ በ inbox,ካልሆነ…
ዕብራውያን 2:14
💐 የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-Ruth Habtegebreal ጥያቄ ;- ፨ዕብ 2: 14 ላይ ያለው ሐሳብ ግልፅ አይደለም ፨ ልጆቹ የሚላቸው እነማንን ነው? ፨ጌታ ኢየሱስ ከደምና ከስጋ ጋር ከተካፈለ ከሐጢአት ጋር ያለው ግኑኝነት እንዴት ነው? አመሰግናለሁ! መልስ:- እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም…
እግዚአብሔር ክፉ ነገሮችን ፈቅዷል?
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ a user ጥያቄ:- ለምን አምላክ መጥፎ ነገሮች እንዲደርሱ የፈቀደው ለምንድን ነው?በርካታ ክርስቲያኖች አንድ ነገር መጥፎ የሚሆነው ድረስ ያላቸውን እምነት ውስጥ ደህንነት ይሰማቸዋል; ከዚያ ይህን ጥያቄ ኖረውበት ተገቢ ይሆናል. ለምን ካንሰር, ረሃብ, ጦርነት, እና ግድያ የሚከሰቱት? መልስ :- እግዚአብሔር መጥፎ ነገሮች እንዲ ከሰቱ የፈቀደው ለምንድነው ? በመጀመርያ ከእያንዳንዱ…
ኢየሱስ የዳዊት ዘር ነው።
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ;-Jossy yosef ጥያቄ :-Ayasus ya dawita zara nw milawu qalu gan maram saton yosef nw ya dawit zara andet nw astii batasaradunyii መልስ:- ጌታ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ያለ ምድራዊ አባት በመንፈስቅዱስ ተፀንሶ ተወለደ።ይህ ማለት ያለ ወንድ/ያለ ዮሴፍ/ ከማርያም ተወለደ።ታድያ ኢየሱስ ከወንድ ሳይወለድ ለምን የዳዊት ልጅ ተባለ? የሚል…
ኢየሱስ የዳዊት ዘር ነው።
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ;-Jossy yosef ጥያቄ :-Ayasus ya dawita zara nw milawu qalu gan maram saton yosef nw ya dawit zara andet nw astii batasaradunyii መልስ:- ጌታ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ያለ ምድራዊ አባት በመንፈስቅዱስ ተፀንሶ ተወለደ።ይህ ማለት ያለ ወንድ/ያለ ዮሴፍ/ ከማርያም ተወለደ።ታድያ ኢየሱስ ከወንድ ሳይወለድ ለምን የዳዊት ልጅ ተባለ? የሚል…
የውሃ ጥምቀት አስፈላጊነት፣ጽድቅ በእምነት ወይስ በስራ?
የጥያቄ እና መልስ ፕርግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ Abiy tadesse;- (ሀ)1ጴጥ 3:21 ላይ ያለውን ሀሳብ በደንብ ብብራራልኝ እናም (ለ)ሮሜ4:1-3ና ያዕ2:21-24 mels alegni gn sefi mabrarya felige nw. thanks! መልስ:-ሀ 1ጴጥ 3:23 ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰው ነትን እድፍ ማስወገድ አይደለ ም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ…
ቤተክርስቲያን የተቀበለችውን ፀጋ በነፃ መስጠት አለባት።
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Kb Weldegebriel ጥያቄ:- ሰላም ለእናንተ ይሁን የኣባቴ ብሩካን ። ኣንድ ሁለት ትያቄ ነበረኝ 1ኛ ጥያቄ ፦ ትንቢተ ህዝቂኤል ም13 ቁ1 ጀምሮ እስከ መጨረሻ ያለውን ማለት ስለ ሀሰተኛ ነብያትን የሚያወራውን ብታብራራልኝ ። ለምሣሌ ቁ3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። ምንም ሳያዩ የገዛ መንፈሳቸው ለሚከተሉት ለሰነፎች ነብያት ወዮላቸው ። ይህን…
ትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱስ 66ቱ ወይስ81 አሐዱ?
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-a User ጥያቄ ;- bible 66 nw weys 81? bemndenw menaregagtew? መልስ:- በወንጌል አማኞች ዘንድ በ66ቱ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተካተቱ ነገር ግን በካቶሊክና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መፅሐፍቅዱስ ውስጥ የተካተቱት በዛ የሚሉ መፃህፍት ይገኛሉ። እነዚህ መፃህፍት ከየት መጡ ? እነዚህ መፃህፍት ለምን አልተካተቱ ም ? የሚለውን አያይዤ ልመልስ። በሌሎች…
በልብ ማመን ማለት ምን ማለት ነዉ?
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ ;-Whosen ጥያቄ :- “እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ይህን ተራራ፣ ‘ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር’ ቢለውና ይህንንም በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን ይሆንለታል።” — ማርቆስ 11፥23 (አዲሱ መ.ት) ““ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ።” — ሮሜ 10፥9 (አዲሱ መ.ት) በልብ ማመን ማለት ምን ማለት ነዉ?? በልቡ…
ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 4 : 8
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ :-a User ጥያቄ ;- 1) john 5:6-9 yalew kefel biyebrara 2) mezmure dawit lay “geta bdelun ye maykotrbet sew betsu nw ” mile kefel ale ena sewoch demo ehen kfel bemtkes yamene sewe nesha megbat yelem belew yastemralu ena endet tayawelek? መልስ አንድ;- በውኃና በደም የመጣ ይህ…
ስለዳንን በሃጢአት እንመላለስ ታድያ…..
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ:-Lucy yeshi ጥያቄ ;- Selam selam kidusan endet nachu yegeta selam yibzalachu, yemiteykew tiyake eyetemelse silehone lamesegin ewedalhu, yezarew tiyakeye, kezi befit ” sw menfes nw” bemilew ketesetew mels lay nw, sw menfes nw aln besiga wust yadral, silezi sigachin ye hatiyat limimd wust bigebam chigr yelwm nw?…
##ደህንነታችን ዘላለማዊ ነው።
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ከነቢይ መሳይ አለማየሁ ጋር ጠያቂ ;- Eyuel ጥያቄ፦ ድነት የእግዚአብሔር ምርጫ ነው or የሰው ፍቃድ ነው?የዳነ ሰው ይጠፋል? ሮሜ 9 ===መልስ አንድ=== የሰው ልጆች ድነት የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።ማንም ሰው ወደ ሲዖል እንዲወርድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ብሎ ማመን በድፍረት እግዚአብሔር ክፉ ነው ከማለት አይተናነስም።ኢየሱስ የሞተው ለሰው ልጅ(ለአዳም ዘር ሁሉ ነው)የሞተው ለሰው ሁሉ ከሆነ…
ድነት
ድነት ድነት ማለት ምን ማለት ነው? ድነት ማለት በመድሃታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመንና ንስሃ በመግባት ብቻ ከሀጢያትና ፍርድ በማምለጥ የሚገኝ ዘላለማዊ ህይወት ነው፡፡ የድነት መንገድ ማነው?፡- ሰው ከሀጢያትና ከዘላለማዊ ሞት ድኖ ህይወት እንዲያገኝ የሚያስችለውን ስራ መስራት ስለማይችል እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን አለበት፡(2ጢሞ 1፡9-10፤ ቶቶ 2፡11-14፤ ሮሜ 6፡23፤ ዮሐ 3ለ14-18) የምንድንበትን ፀጋ ለመቀበል የሚያስፈልጉ ነገሮች…
የፉል ፔንቴኮስታል ቤተክርስትያን የፉል ፔንቴከስታል ቤ/ክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል 28፡18 እንዳዘዘው ታላቁ ትእዛዝ ይህም ስልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል ስለዚህ ሂዱና ህዝባችን ሁሉ በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቅኋችሁ ደቀመዛሙርት አድርጓቸው የያዝኋችሁ ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው ፤የሚለው ቃል መሰረት ቤተክርስቲያናችን ይህን ታላቁን ተልእኮ ከግብ ለማድረስ የቤተክርስቲያን ተካይ እና የአገልግሎቱ ባለ ራእይ ነብይ መሳይ…
የኤልዛቤል መንፈስ እና አሰራር
የኤልዛቤል መንፈስ እና አሰራር ዳሩ ግን ነቢይ ነኝ የምትለውን ባሪያዎቼንም እንዲሴስኑና ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉ የምታስተም ረውንና የምታስተውን ያችን ሴት ኤልዛቤልን ስለምትተዋት የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤ የዮሐንስ ራእይ 2 : 20 ⏩⏪⏩⏪ ሰይጣን በመጽሐፍ ቅዱስ በተለያየ መንገድ እንደሚገለጥ እና እንደሚመ ሰል እናያለን።፣ለምሳሌ በእንሰሳት ሲመሰል፦ በእባብ፣በዘንዶ ፣በጊንጥ ፣በአንበሳ፣ እና በሌሎችም እንስሳት ይመሰላል። በሰው ሲመሰል ደግሞ በኤልዛቤል ይመሰላል። 🌑…
የቤተክርስቲያን የስነ ስርአት ርምጃ
የቤተክርስቲያን ስነ ስርአት ርምጃ የስነ ስርዓት ርምጃ ቤ/ክ ስልጣንዋን የምትገልፅበጽበት አንዱ መንገድ ስለሆነ ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉና አስፈላጊ የሆነ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን በዚህ ሰፍራ መግለፅ ተገቢ ነው፡፡ የቤክ/የስነ ስርዓት እርምጃ ዓላማ ፡- ሀ/ በሀጢያት ጎዳና እሄደ ያለውን አማኝ ለመመለስና ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ፡- ሀጢያት ከእግዚአብሄርና ከክርስቲያኖች ጋር ባለን ህብረት እንቅፋት ነው፡፡ ዕርቅና ስምምነት እንዲኖር ከተፈለገ በሀጢት…
መፅሐፍ ቅዱስ
መፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፍ ቀዱስ ምንድን ነው መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ፡፡ መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሄር ቃል ነው ስንል እስትንፋስ እግዚአብሄር ወይም እግዚአብሄር በተለያዩ ጊዜ ውስጥ የተናገረው ህያው ቃል ነው፡፡ በመሆኑም መፀሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሄር ቃል መሆኑን ቀጥለን በተቀመጡት ማስረጃዎች እንመለከታለን፡፡ መፅሀፍ ቅዱስ ስለራሱ የሚሰጣቸው ምስክርነቶች ሀ) ከእግዚአብሄር አፍ የወጣ ነው (2ጢሞ 3፡16-17 ለ)ያለፈውን ፤ የአሁኑን የወደፊቱን…
ድነት
ድነት ድነት ማለት ምን ማለት ነው? ድነት ማለት በመድሃታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመንና ንስሃ በመግባት ብቻ ከሀጢያትና ፍርድ በማምለጥ የሚገኝ ዘላለማዊ ህይወት ነው፡፡ የድነት መንገድ ማነው?፡- ሰው ከሀጢያትና ከዘላለማዊ ሞት ድኖ ህይወት እንዲያገኝ የሚያስችለውን ስራ መስራት ስለማይችል እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን አለበት፡(2ጢሞ 1፡9-10፤ ቶቶ 2፡11-14፤ ሮሜ 6፡23፤ ዮሐ 3ለ14-18) የምንድንበትን ፀጋ ለመቀበል የሚያስፈልጉ ነገሮች…
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው“እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት…
መላእክት
መላእክት የእግዚአብሄር ፈቃድ የሚያገለግሉ መንፈሳዊያን ፍጡራን (bings) መሆናቸውን ፣ እግዚአብሄርን የሚታዘዙት መላእክት ቅዱሳን መላእክት መባላቸውንና እግዚአብሄር ለክብሩና ለዓላማው የሚጠቀም ባቸው መሆኑን ፣ እንዲሁም በእግዚአብሄር ፈቃድ ላይ በማመጽ በኃጢአት የወደቁት ደግሞ እርኩሳን መላእክት በመባል የእግዚአብሄርና የህዝቡ ጠላቶች ሆነው እንደሚኖሩና በፍርድ ቀን ዘላለማዊ ቅጣትን እንደሚቀበሉ የእግዚአብሔር ቃል ያስተምራል። 👉የመላዕክት ማንነት መላዕክት በእግዚአብሄር የተፈጠሩ መንፈሳዊ አካል ያላቸው መናፍስት…
የሰው ተፈጥሯዊ አመል /Temperament/
የሰው ተፈጥሯዊ አመል /Temperament/ ሰው ከተፈጥሯዊ አመሉ (ባሕርይው) አንጻር ሲታይ አራት አይነት ሰዎች እንዳሉ የስነ ልቦና ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ተፈጥሯዊ አመል የዘር (የወላጆች) እና የአካባቢ (ልምድ) ውጤት ነው፡፡ የሚመለከተው ነፍስ እና ሥጋን ነው፡፡ መንፈሳችን ግን ምንጬ እግዚአብሔር ስለሆነ ከተፈጥሮ እና ከአካባቢ ተፅዕኖ ውጭ ነው፡፡ የስነ ልቦና ሳይንሱም ጥናት መንፈስን አያካትም፡፡ በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት የሆነው ማንነታችን ማለትም…
ስልጣን እና ባለስልጣን
ስልጣን እና ባለስልጣን ሮሜ 13 1 ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብ ሔር የተሾሙ ናቸው።2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤4 ለመልካም…
መክሊትህን አትቅበረው!!
መክሊትህን አትቅበረው!! እያንዳንዱ ሰው ከእግዚአብሔር የተቀበለው መክሊት አለ፣ክርስቲያን ሲሆን ደግ ሞ የበለጠ የተቀበለው የተለያዩ አይ ነት መክሊቶች አሉት፣መክሊት በአደ ራ መልክ የተቀበልነው ኃለፊነትና ተጠያቂነት ያለበት መልካም ስጦታ ነው። የተሰጡንን እድሎች፣ እውቀቶችን ፣ጥበብን፣ገንዘብና ንብረትን፣ የተለያዩ አይነት በሮችን፣ቋንቋዎችን ፣ልምዶችን፣ ትዳራ ችንን፣እግዚአብሔ ር የሰጠንን ልጆች፣በሰው ፊት ያለንን ተቀባይነት፣ ሞገስ፣ መንፈሳዊ ስልጣ ናችንን ፣በሰላም የመኖር ነጻነ ትን ቴክኖሎጂን፣ማህበራዊ ሚድያዎችን…
SALIVATION
Salvation is deliverance from danger or suffering. To save is to deliver or protect. The word carries the idea of victory, health, or preservation. Sometimes, the Bible uses the words saved or salvation to refer to temporal, physical deliverance, such as Paul’s deliverance from prison (Philippians 1:19). More often, the word “salvation” concerns an eternal,…
What does it mean to accept Jesus Christ as your personal savior ?
Have you accepted Jesus Christ as your personal Savior? To properly understand this question, you must first understand the terms “Jesus Christ,” “personal,” and “Savior.” Who is Jesus Christ? Many people will acknowledge Jesus Christ as a good man, a great teacher, or even a prophet of God. These things are definitely true of Jesus, but…
የቤርያ ሰዎች
የቤርያ ሰዎች ”ወዲያውም ወንድሞች ጳውሎስንና ሲላስን በሌሊት ወደ ቤርያ ሰደዱአ ቸው፥ በደረሱም ጊዜ ወደ አይሁድ ምኵራብ ገቡ፤እነዚህም በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና። ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።ስለዚህም ከእነርሱ ብዙ፥ ከግሪኮችም የከበሩት ሴቶችና ወንዶች ጥቂት ያይደሉ፥ አመኑ። በተሰሎንቄ ያሉት አይሁድ ግን ጳውሎስ በቤርያ ደግሞ የእግዚአብ ሔርን ቃል እንደ…
ቤተክርስቲያን ሆይ ንቂ
ቤተክርስቲያን ሆይ ንቂቤተ ክርስቲያን ከመሰረታትና ሙሉ ባለቤትነት ካለው ከክርስቶስ ተልዕኮ ተሰጥቷት በምድር ላይ ያለች የክር ስቶስ አካል ነች፣ቤተክርስትያን ላለፉ ት 2000አመታት በብዙ ድልና በብዙ ውጣወረድ እንዲሁም በብዙ ችግሮ ች ውስጥ አልፋለች አሁንም እያለፈ ች ነው።ቤተክርስቲያን የሰው አይደለ ችም፣የሐዋርያ፣የፓስተርም የነብይ ም፣ የወንጌ ላዊም የአስተ ማሪም አይደለችም፤ ነገር ግን ሰው ሊያስተ ዳድራት ይችላል፤ እንዲሁም መጽሐ ፍ ቅዱሳችን…
ነብያት እና የነብያት አገልግሎት
ነብያትና የነብያት አገልግሎትተከታታይ ትምህርትክፍል አንድእርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 :11 ነብያት በእግዚአብሔር ሉአላዊ ምርጫና ውሳኔ ተጠርተው የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ አጀንዳ የሚፈጽሙና የሚያስፈጽሙ መንፈሳዊ ሰዎች ናቸው።በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያንን ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ እድገት፣ቅርፅ፣እና ሙላት ይኖራት ዘንድ ከተሰጡት አምስት ስጥታዎች አንዱ ነው። የዚህ አጭር መልእክት…
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ ፠፠፠፠ⓒበነብይ መሳይ መንፈስ ቅዱስ ያለ የነበረ የሚኖር፡ሲሰራ የነበረ አሁንም የሚሰራ ወደፊትም የሚሰራ ✞አምላክ ነው ✞የስላሴ አንዱ አካል ነው፡፡ ✞ስብዕና አለው፡፡መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን የእግዚአብሔር መንፈስ በብሉይ ኪዳን ዘመን በሚጠቀማቸው ሰዎች በተለይ በነቢያት፣በካህናት እና በነገስታት ላይ ይመጣና ስራው ይፈፅም ነበር ነገር ግን በማናቸውም ውስጥ አያድርም ነበር፡፡ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንና፡፡ ነገር ተቀየረ እንዲህም ተባለ ☞☞ ኢዮኤል 2;28-29…
