አብሮ ሰራተኛ(Partnership)

የፉል ፔንቴኮስታል ቤተክርስትያን በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነን ክርስትያን እና የቤተክርስትያናችንን አላማ ተቀብሎ አብሮ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋፋት ፈቃደኛ የሆነን ክርስትያን ሁሉ ትቀበላለች።

በምን ላገልግል?ምርጫው የናንተ ነው።

↪በገንዘባችሁ፣በንበረታችሁና በሃብታችሁ በቤተክርስትያናችን እግዚአብሔርን ማገልገል ትችላላችሁ።

↪እግዚአብሔር ለአገልግሎት የጠራችሁ በቤተክርስትያናችን ማገልገል ትችላላችሁ።

↪የፀጋ ስጦታ ያላችሁ በፀጋችሁ በቤተክርስትያናችን ውስጥ ማገልገል ትችላላችሁ።

↪የተለያዩ ሳይንሳዊ እውቀቶች፣ጥበቦች፣ሞያዎች ያላችሁ ክርስትያኖች ከቤተክርስትያናችን ጋር በመሆን እግዚአብሔርን ማገልገል ትችላላችሁ።

🔓የአብሮ ሰራተኝነት ቁልፎች

↪የግል ፈቃደኝነትና ውሳኔ ↪ግልፀኝነት

↪ታማኝነት ↪ትጋት

↪ትህትና ↪ታዛዥነት

↪ፍቅር ↪ርህራሄ